የክብ ወገብ ማለት ከአንድ የክብ ጫፍ እስከ ሌላ ጫፍ በዚያው ክብ መሃከለኛ ነጥብ ሰንጥቆ የሚያልፍ የተወሰነ መስመር ማለት ነው።