ክብ ማለት ከአንድ መካከለኛ ነጥብ ተነስተን፣ በጠፍጣፋ ወለል ላይ በቋሚ ርቀት የምናገኛቸው ማናቸውም ነጥቦች ስብስብ ነው። ይህ አንድ ቋሚ ርቀት ሬድየስ በመባል ይታወቃል። አንድን ክብ ቆርጠን በመዘርጋት መጠነኑን ስንለካ፣ ያ መጠን ሰርከምፍራንስ ይባላል። የሚገርመው፣ ማናቸውንም -- ትልቅ ሆኑ ትንሽ -- ክቦች የዙሪያቸውን ርዝመት ራዲየሳቸው ስናካፍል ምንጊዜም አንድ አይነት ቁጥር እናገኛለን፦ እሱም ነው።

ክብ

የክብ መጠነ ዙሪያ

ለማስተካከል

 

የክብ መጠነ ስፋት

ለማስተካከል