ኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን

ስዕል:Ebc.jpg
የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ምልክት

ኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ቀድሞ የኢትዮጵያ ቴሌቪዥንኢትዮጵያ መንግስት የበላይ ጠባቂነት የሚንቀሳቀስ የሀገሪቱ ብቸኛ የቴሌቪዥን ጣቢያ ነው። ዜናስፖርትሙዚቃ፣ እና የመሳሰሉትን ስርጭቶች ለተመልካቾች ያቀርባል። ስርጭቱንም በአማርኛ፣ በትግርኛ፣ በኦሮምኛ፣ በሶማልኛ፣ በአፋርኛ፣ በእንግሊዝኛ እና በአረብኛ ቋንቋዎች ያቀርባል።

መቀመጫውን አዲስ አበባ ከተማ ያደረገ በአሁኑ ጊዜ ድርጅቱ በኢ.ቴ.ሬ.ድ. (የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን እና ሬዲዮ ድርጅት) ስር የሚተዳደር ነው።

የውጭ ማያያዣEdit