Peyton Place (ፐይተን ፕሌስ) ከ1964 እስከ 1969 እ.ኤ.አ. ድረስ የተሠራ ተከታታይ ድራማ ሲሆን «የሳሙና ኦፔራ» በተባለው አይነት ፈሊጥ ነው። ፐይተን ፕሌስ አንድ የማሣቹሰትስ (ልብ ወለድ) መንደር ስም ነው፤ የመንደሩን ኅብረተሠብ ግንኙነቶችና አኗርኗር በ1960ዎቹ ላይ የሚከተል ፕሮግራም ነው። ይሄ ብዙ የብሄራዊ መብት አቤቱቶች እስከተደረጉበት ወቅት እስከ 1969 እ.እ.አ. ድረስ ማለት ነው።

የፐይተን ፕሌስ ተጫዋቾች በ1968 እ.ኤ.አ.