The Defenders
the Defenders (የተከሳሽ ጠበቃዎች) ከ1961 እስከ 1965 እ.ኤ.አ. ድረስ የተሠራ አሜሪካዊ የፍርድ ቤት ድራማ ነው። የተከሳሽ ተበቃዎቹ ቡድን አባትዬው ሎረንስ ፕረስቶን እና ልጁ ኬኔስ ፕረሥቶን ሲሆኑ በፍርድ ቤት አጥር ግቢ ውስጥ በተለይ ውስብስብ በኾኑት ጉዳዮች ልዩ ሙያ አላቸው። 132 ክፍሎች ተሠሩ።