?ዝንዠሮ

ሳይንሳዊ ደረጃ መስጫ
ስፍን: ጉንደ እንስሳ (Animalia)
ክፍለስፍን: አምደስጌ (Chordata)
መደብ: አጥቢ (Mammalia)
ክፍለመደብ: ሰብአስተኔ
አስተኔ: 6 አስተኔዎች
ዝርያ: 267 ዝርያዎች

ዝንዠሮ ወይም ዝንጀሮ ባንዳንድ አገር እንዲሁም በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ አጥቢ እንስሳ ነው።

የእንስሳው ሳይንሳዊ ጸባይ

ለማስተካከል

ዝንጀሮች በሰብአስተኔ ክፍለመደብ ውስጥ 6 አስተኔዎች ናቸው። ከነዚህ 5ቱ አስተኔዎች የምዕራብ ክፍለአለም ዝንጀሮች ሲሆኑ፣ የተረፈውም የምሥራቅ ክፍለዓለም ዝንጀሮችን ያጠቅልላል። አንኮጭላዳጨኖ እና ጉሬዛ በዚህ መጨረሻ አስተኔ ውስጥ ይገኛሉ።

ይህ አከፋፈል ዘመናዊ ነው፤ ባለፉት ወቅቶች «ዝንጀሮ» እና «ጦጣ» የሚሉ ስሞች አልተለዩም ወይም ይለዋወጡ ነበር። አሁንስ «ጦጣ» በተለይ ትልቁ ጅራት ያጡት ዝርያዎች እንደ ገመሬ (ጎሪላ) ያመልክታል።

አስተዳደግ

ለማስተካከል

በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር እና ብዛቱ

ለማስተካከል

የእንስሳው ጥቅም

ለማስተካከል