Home
Random
በአጠገብዎ ያለ
ለመግባት
ምርጫዎች
መዋጮ ለመስጠት
ስለ ውክፐድያ መርሃግብር
የኃላፊነት ማስታወቂያ
ፍለጋ
ውክፔዲያ
:
ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ግንቦት 28
በሌላ ቋንቋ ለማንበብ
ለመከታተል
አርም
<
ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች
፲፱፻፶፱
ዓ/ም - የ
እስራኤል
አየር ኃይል የ
ግብጽ
ን፤ የ
ዮርዳኖስ
ን እና የ
ሶርያ
ን አየር ኃይል በቦምብ ሲደበድብ “የ
መካከለኛው ምሥራቅ
የስድስት ቀን ጦርነት” ተቀጣጠለ። በዚህ ጥቃት
ግብጽ
አራት መቶ ያህል የጦር አየር ዠበቦች ሲወድሙባት፤ የ
ዮርዳኖስ
እና የ
ሶርያ
አየር ኃይሎች ከሞላ ጎደል ተደምስሰዋል።
፲፱፻፷
ዓ/ም - በ
አሜሪካ
የፕሬዚደንት ምርጫ የዴሞክራት ቡድን እጩ የነበሩት ሮበርት ፍራንሲስ ኬኔዲ በነፍሰ ገዳይ ጥይት
ሎስ አንጀለስ
ከተማ ላይ ተመተው ነፍሳቸውን ለማዳን የሕክምና እርዳታ ሲቀበሉ አደሩ። ዳሩ ግን በማግሥቱ
ግንቦት ፳፱
ቀን ሕይወታቸው አልፋለች።
፲፱፻፺፮
ዓ/ም - ፵ኛው የ
አሜሪካ
ፕሬዚደንት
ሮናልድ ሬጋን
በተወለዱ በ ፺፫ ዓመታቸው አረፉ።