ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ግንቦት 13
- ፲፱፻፷፮ ዓ/ም - በኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት የአሩሲ ጠቅላይ ግዛት (አሁን አርሲ) እንደራሴ ሆነው የተሾሙትን አቶ ተስፋ ቡሸን የጠቅላይ ግዛቱ ሕዝብ አባሮ አስወጣቸው።
- ፲፱፻፹፫ ዓ/ም - የኢሕዲሪ (የኢትዮጵያ ሕዝባዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ) ፕሬዚዳንትና የኢሠፓ (የኢትዮጵያ ሠራተኞች ፓርቲ) ዋና ጸሐፊ የነበሩት ኮሎኔል መንግሥቱ ኃይለ ማርያም አገር ጥለው በመኮብለል ወደዚምባብዌ ተሰደዱ።
- ፲፱፻፺፭ ዓ/ም በሰሜናዊ አልጄሪያ የተከሰተው የመሬት እንቅጥቅጥ ከሁለት ሺ በላይ ሰዎችን አጥፍቷል።