Home
Random
በአጠገብዎ ያለ
ለመግባት
ምርጫዎች
መዋጮ ለመስጠት
ስለ ውክፐድያ መርሃግብር
የኃላፊነት ማስታወቂያ
ፍለጋ
ውክፔዲያ
:
ታሪካዊ ማስታወሻዎች/የካቲት 22
በሌላ ቋንቋ ለማንበብ
ለመከታተል
አርም
<
ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች
የካቲት ፳፪
፲፱፻፶፫
ዓ/ም - የ
አሜሪካ
ው ፕሬዚደንት
ጆን ኤፍ ኬኔዲ
‘የሰላም ሠራዊት’ (Peace Corps) መሠረቱ።
፲፱፻፶፫
ዓ/ም - የ
ብሪታንያ
ቅኝ ግዛት የነበረችው
ኡጋንዳ
እራሷን በራሷ እንድታስተዳድር ተፈቀደላት። ወዲያውም የመጀመሪአዋን የሕዝብ ምርጫ አካሄደች።
፲፱፻፷፪
ዓ.ም -
የኢትዮጵያ አየር መንገድ
በረራ ከ
ሮማ
አየር ዠበብ ጣቢያ ሊነሳ ሲዘጋጅ፣ ሽብርተኞች የጫኑት ቦምብ ተገኝቶ በጥበቃ/ፖሊስ ተወግዷል።
፲፱፻፷፫
ዓ/ም -
የአፍሪቃ አንድነት ድርጅት
የሚንስትሮች ምክር ቤት ጉባዔ የ
ኡጋንዳ
ን ልዑካን በጉባዔው ላይ በመሳተፍ ጥያቄ ላይ ስምምነት ባለማግኘቱ ተበታተነ።
፲፱፻፷፮
ዓ/ም - በ
ኢትዮጵያ
አብዮት
የ፬ተኛ ክፍለ ጦር አስሯቸው የነበሩትን ሚኒስቴሮች ፈትተው ለንጉሠ ነገሥቱ አስረከቡ። በዚሁ ዕለት በ
አዲስ አበባ
ተማሪዎች የሰላማዊ ሰልፍ ሲያካሂዱ፣ የ
ክብር ዘበኛ
ሠራዊት ደግሞ አመጻቸውን ጀመሩ።