Home
Random
በአጠገብዎ ያለ
ለመግባት
ምርጫዎች
መዋጮ ለመስጠት
ስለ ውክፐድያ መርሃግብር
የኃላፊነት ማስታወቂያ
ፍለጋ
ውክፔዲያ
:
ታሪካዊ ማስታወሻዎች/የካቲት 19
በሌላ ቋንቋ ለማንበብ
ለመከታተል
አርም
<
ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች
የካቲት ፲፱
፲፱፻፷፮
ዓ/ም - በ
ኢትዮጵያ
የ
አብዮት
እንቅስቃሴ የወታደሩ ዓመጽ በ
ሐረር
፣
ድሬ ዳዋ
፣በ
ደብረ ዘይት
ዓየር ኃይል እና በ
ምጽዋ
የባህር ኃይል ውስጥ ተቀጣጥሎ ተስፋፋ። የንጉሠ ነገሥቱ መንግሥት መላክተኞች ከ፪ተኛ ክፍለ ጦር አባላት ጋር ለመደራደር ወደ
አስመራ
በረሩ።
፲፱፻፷፰
ዓ/ም - ቀድሞ በ
እስፓኝ
ሥር ቅኝ ግዛት የነበረችው
ምዕራባዊ ሣህራ
፣ ‘የሣሀራ አረባዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ’ በሚል ስያሜ ነጻነቷን አወጀች።