Home
Random
በአጠገብዎ ያለ
ለመግባት
ምርጫዎች
መዋጮ ለመስጠት
ስለ ውክፐድያ መርሃግብር
የኃላፊነት ማስታወቂያ
ፍለጋ
ውክፔዲያ
:
ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ኅዳር 30
በሌላ ቋንቋ ለማንበብ
ለመከታተል
አርም
<
ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች
ኅዳር ፴
፲፰፻፵፰
ዓ/ም የ
ሸዋ
ው ንጉሥ እና የ
ዳግማዊ ዓፄ ምኒልክ
አባት
ንጉሥ ኃይለ መለኮት
በኃይል ሊያስገብሯቸው ከመጡት ከ
ዓፄ ቴዎድሮስ
ጋር ለጦርነት ሲዘጋጁ በድንገት ታመው አረፉ።
፲፰፻፸፭
ዓ/ም በ
ሉዊዚያና
ግዛት ‘ ፒ. ቢ. ኤስ. ፒንችባክ’ የመጀመሪያው ጥቁር
አሜሪካ
ዊ ገዥ ሆነ ።
፲፰፻፺፰
ዓ/ም በ
ፈረንሳይ
መንግሥትን እና ቤተ ክርስቲያንን የሚለየው ህግ ጸደቀ።
፲፱፻፶፬
ዓ/ም የቀድሞዋ
ታንጋኒካ
ከ
ብሪታንያ
ነጻነቷን ተቀዳጀች። ከነጻነት በኋላ በ
፲፱፻፶፯
ዓ/ም
ታንጋኒካ
ከ
ዛንዚባር
ጋር ተዋሕዳ የዛሬይቱን የ
ታንዛኒያ ሪፑብሊክ
መሠረቱ።
፲፱፻፹፫
ዓ/ም በ
ፖሎኝ
አገር
ሌክ ቫሌሳ
የመጀመሪያው በሕዝብ የተመረጠ ፕሬዚደንት ሆነ ።
፳፻፩
ዓ/ም በ
አሜሪካ
የ
ኢሊኖይ
ገዥ
ሮድ ብላጎዬቪች
በብዙ ወንጀሎች ተከሶ በፌዴራል ህግ አስከባሪዎች ተያዘ። ፈጽሟል ከተባሉት ወንጀሎች አንዱ በፕሬዚደንትነት የተመረጡትን የ
ባራክ ኦባማ
ን የ
እንደራሴዎች ምክር ቤት
(United States Senate) አባልነት በገንዘብ ሊሸጥ ሞክሯል በመባል ነው ።