Home
Random
በአጠገብዎ ያለ
ለመግባት
ምርጫዎች
መዋጮ ለመስጠት
ስለ ውክፐድያ መርሃግብር
የኃላፊነት ማስታወቂያ
ፍለጋ
ውክፔዲያ
:
ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ሰኔ 9
በሌላ ቋንቋ ለማንበብ
ለመከታተል
አርም
<
ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች
፲፰፻፳፰
ዓ/ም - አርካንሳስ የ
አሜሪካ ኅብረት
ሃያ አምሥተኛ አባል ሆነች።
፲፰፻፹
ዓ/ም - የመጨረሻው የ
ጀርመን
ቄሳር (ንጉሥ)፣ ዳግማዊ ዊልሄልም በዛሬው ዕለት ነገሡ።
፲፰፻፹፰
ዓ/ም - በ
ጃፓን
ታሪክ ከፍተኛ ጥፋት ያስከተለው ‘ሱናሚ’ (tsunami) ከሃያ ሁለት ሺ በላይ ሰዎችን ነፍስ አጥፍቷል።
፲፱፻፷፫
ዓ/ም - የ
ኢትዮጵያ
ንጉሠ ነገሥት መንግሥት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ስለ
አፍሪቃ አንድነት ድርጅት
ጉባዔ ለመወያየት ወደ ኮንጎ ኪንሻሳ )አሁን
ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
) እና
የመካከለኛው አፍሪካ ሪፑብሊክ
አመሩ።