• ፲፱፻፵፮ ዓ/ም - በግብጽ ወታደራዊ መፈንቅለ መንግሥት ኮሎኔል ጋማል አብደል ናስር ሥልጣን ጨበጡ።
  • ፲፱፻፸፪ ዓ/ም - የቀድሞዋ ደቡብ ሮዴዚያ በአዲሱ ስሟ የዚምባብዌ ሪፑብሊክ ተብላ ተመሠረተች። የአገሪቱ የመጀመሪያው ፕሬዚደንት ቀናን ባናና ሆኑ።