ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች/መጋቢት 28
- ፲፱፻፳፪ ዓ/ም - የብሪታንያ ቅኝ ገዚዎች በሕንድ ሕዝብ ላይ ጭነውት የነበረውን የ’ጨው ቀረጥ’ ሕዝቡ በማህተማ ጋንዲ መሪነት በሠላማዊ ሰልፎች መቃወሙን ቢያሳይም ትግሉ አልተሳካለትም ነበር። ነገር ግን ጋንዲ ወደ ጨው-ባሕር ወርደው ከባሕር ውሐ ጨው በነጻ ማውጣት በመቻላቸው ቅኝ ገዥዎቹ እስከዚያ ጊዜ ድረስ በሕዝቡ ላይ አውጀውት የነበረውን የጨው ፍብረካ ባለቤትነት የግዳጅ ቀንበር ሰብሮታል።