ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች/መስከረም 23
- ፲፱፻፳፰ ዓ.ም. - በጄነራል ኤሚልዮ ደቦኖ የሚመራው የፋሽሽት ኃይል ኢትዮጵያን ወረረ።
- ፲፱፻፹፫ ዓ.ም. - የጀርመን ዳግመኛ መወሐድ፦ ምስራቃዊ የጀርመን አገር የነበረችው የጀርመን ዴሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ ከምዕራባዊው የጀርመን አገር ጋር ተቀላቅላ ክልሏ የጀርመን ፈዴራላዊ ሪፑብሊክ አካል ሆኖ ሕዝቦቿም የአውሮፓ ሕብረት ዜጎች ሆኑ።
- ፲፱፻፹፭ ዓ/ም - በሞቃዲሹ የሶማሌውን የጦር ዓለቃ ሞሐመድ ፋራ አይዲድን ለመያዝ በተደረገው ሙከራ አሥራ ስምንት የአሜሪካ ወታደሮች ሲሞቱ አንድ ሺ ያህል ሶማሌዎችም ሕይወታቸውን አጥተዋል።