Home
Random
በአጠገብዎ ያለ
ለመግባት
ምርጫዎች
መዋጮ ለመስጠት
ስለ ውክፐድያ መርሃግብር
የኃላፊነት ማስታወቂያ
ፍለጋ
ውክፔዲያ
:
ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ሐምሌ 20
በሌላ ቋንቋ ለማንበብ
ለመከታተል
አርም
<
ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች
ሐምሌ ፳
፲፰፻፴፱
ዓ/ም - ቀድሞ በ
አሜሪካ
ውስጥ ግሎሌ (የግድ ሎሌ) ወይም ‘ባርያ’ የነበሩ ሠፋሪዎች የ
ላይቤሪያ
ን ነጻነት አወጁ።
፲፰፻፷፱
ዓ/ም.
ነጋድራስ ተሰማ እሸቴ
ምንጃር ላይ ቀርሾ፡ዐጥር፡በተባለው፡ሥፍራ ላይ ተወለዱ።
፲፱፻፰
ዓ/ም ልዑል
አልጋ ወራሽ
መርዕድ አዝማች አስፋ ወሰን
ከአባታቸው ከ
ደጃዝማች
ተፈሪ መኮንን (በኋላ
ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ
) እና ከናታቸው ከወይዘሮ መነን አስፋው (በኋላ
እቴጌ መነን
)
ሐረር
ከተማ ተወለዱ።
፲፱፻፵፭
ዓ/ም -
የኮርያ ጦርነት
ጨረሰ።
፲፱፻፵፯
ዓ/ም - የ
ኦስትሪያ
መንግሥት ውል ተግባራዊ በመሆን ሉዐላዊ ሀገር ሆነች።
፲፱፻፸፰
ዓ/ም -
ሚልተን ኦቦቴ
2ኛ ጊዜ ከ
ዑጋንዳ
መሪነት ወረዱ።
፲፱፻፹፪
ዓ/ም -
ቤላሩስ
ነጻነቱን ከ
ሶቭየት ኅብረት
አወጀ።