ዋቅላሚዎች
የቃሉ መሰረታዊ አመጣጥEdit

ዋቅላሚ የሚለው ቃል የተገኘው “ውሃ” እና “አቅላሚ” ከተሰኙ ሁልት የአማርኛ ቃላት ሲሆን “Algae” ለሚለው የላቲን ቃል የአማርኛ አቻ ቃል ነው። ስያሜው እንደሚያመለክተው በዚህ መደብ ስር ያሉ ፍጡራን ውሃን የማቅለም ባህርይ አላቸው።

መግለጫEdit

ዋቅላሚ የሚለው ቃል ከተለያዩ ስርወዘራዊ ቡድኖች የተገኙ እና በተለያዩ የሥርዓተ ምደባ ዘርፎች ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ ሕይወት ያላቸው ፍጡራንን የሚወክል ሰፊ ቡድን ነው። በአጠቃላይ ዋቅላሚዎች ስንል እያልን ያለነው፦ በአብዛኛው እውነተኛ ስር፣ግንድ፣ ቅጠል እና ሥርአተሸንዳ የሌላቸው ባለ ቀላል የመራቢያ መዋቅር የሆኑ እና ምግብሰሪ የሆኑ የውሃውስጥ ዕፅዋትመሰል ፍጡራንን ነው። በመላው ዓለም ማለትም፦ በባሕር፣ በጨው አልባ ዉሃማ አካላት እና እርጥበታማ የየብስ ክፍሎች ተሰራጭተው ይገኛሉ። አብዛኛዎቹ ሚክሮስኮፓዊ ሲሆኑ ጥቂቶች ግን በጣም ግዙፎች ናቸው። ለምሳሌ አንዳንድ የባሕር ውስጥ አረሞች (sea weeds) እስከ ፶ ሜትር ያህል ሊረዝሙ ይችላሉ። [1]

ስርዓተ ምደባEdit

ዋና ዋናዎቹ የዋቅላሚ ስርወዘራዊ ቡድኖች የሚከተሉት ናቸው[2] [3]

= ባልጩት ዋቅላሚዎች (Bacillariophyta)Edit

አብራራ

አረንጓዴ ዋቅላሚዎች (chlorophyta)Edit
ኢዩግሊኖፋይታ (Euglenophyta)Edit
ዳይኖፍላጅላታ (Dinoflagellata)Edit
ወርቃማ ዋቅላሚዎች (Chrysophyta)Edit
ቡናማ ዋቅላሚዎች (Phaeophyta)Edit
ቀይ ዋቅላሚዎች (Rhodophyta)Edit
ሰማያዊ አረንጓዴአማ ዋቅላሚዎች (Cyanobacteria)Edit

ስነ ቅርፅEdit

ስርጭት

ስነ ምሕዳርEdit

አመጋገብEdit

ጥቅምEdit

ዋቢ ምንጭEdit

  1. ^ https://www.lenntech.com/eutrophication-water-bodies/algae.htm#ixzz6aq4M83Vi
  2. ^ http://www.answers.com/algae&r=67
  3. ^ http://en.wikipedia.org/wiki/Algae