ኮክ
ኮክ (ሮማይስጥ ስም፦ Prunus Persica) የዛፍ አይነትና ከዚህ ዛፍ የመጣው ጣፋጭ ፍራፍሬ ነው።
ኔክታሪን (የወለላ ኮክ) የኮክ ልዩ አይነት ነው።
ከኮክ እራሱ ጭምር፣ በሰፊው ኮክ ወገን ውስጥ አልመንድ፣ የፈረንጅ እንኮይ፣ የባሕር ኮክ፣ ቼሪ፣ እና ጥቁር እንጨት አሉ።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |