ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
(ከኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፓብሊክ የተዛወረ)
ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ (ፈረንሳይኛ፦ République démocratique du Congo) ወይም ኮንጎ-ኪንሳሻ በመካከለኛ አፍሪቃ የምትገኝ አገር ናት።
ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ |
||||||
---|---|---|---|---|---|---|
|
||||||
ብሔራዊ መዝሙር: Debout Congolais |
||||||
ዋና ከተማ | ኪንሻሳ | |||||
ብሔራዊ ቋንቋዎች | ፈረንሳይኛ,ሊንጋላ፤ ኪኮንጎ፣ ስዋሂሊ፣ ጪሉባ | |||||
መንግሥት {{{ፕሬዚዳንት |
ዦሰፍ ካቢላ |
|||||
ዋና ቀናት ሰኔ 23 ቀን 1952 (June 30, 1960 እ.ኤ.አ.) |
ነፃነት ከቤልጅግ |
|||||
የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) ውሀ (%) |
2,345,410 (11ኛ) 3.32 |
|||||
የሕዝብ ብዛት የ2017 እ.ኤ.አ. ግምት |
82,243,000 (16ኛ) |
|||||
ገንዘብ | የኮንጎ ፍራንክ | |||||
የሰዓት ክልል | UTC +1 እስከ +2 | |||||
የስልክ መግቢያ | +243 | |||||
ከፍተኛ ደረጃ ዶሜን | .cd |