ሶዶኛ ወይም ክስታኒኛ በኢትዮጵያ የሚነገር ቋንቋ ሲሆን የሴማዊ ቋንቋዎች አባል ነው። በተለይ በሶዶ ወረዳ በክስታኔ / ሶዶ ጉራጌ ብሔር የሚነገር የጉራግኛ አይነት ንው።