እንፍራዝ ወይም እምፍራዝ በሌላ ስም፣ ጉባኤ ወይም ጉዛራ በመባል የሚታወቅ ታሪካዊ የኢትዮጵያ ክፍል ነው። ይህ አካባቢ በባህርዳር-ጎንደር መንገድ ላይ የሚገኝ፣ ከጣና ሐይቅ ስሜን ምስራቅ ላይ ያለው ከተማ ነው። እንፍራዝ በታሪክ ቀደምት ተጠቅሶ የሚገኘው በ14ኛው ክፍለ ዘመን፣ ገብረ እያሱ የተሰኘው የእውስጣጢዎስ ደቀመዝሙር በአካባቢው ገዳም በመመስረቱ ነው[1]ግራኝ አህመድ በ1543 የክሪስታቮ ደጋማን ሰራዊት ድል ካደረገ በኋላ የክረምት ወራትን ለማሳልፍ እዚህ እንደሰፈረ ይጠቀሳል።

እንፍራዝ
የሕዝብ ብዛት
   • አጠቃላይ 9,162 (2005 ተገምቷል)
እንፍራዝ is located in ኢትዮጵያ
{{{alt}}}
እንፍራዝ

12°15′ ሰሜን ኬክሮስ እና 37°37′ ምሥራቅ ኬንትሮስ

  1. ^ Taddesse Tamrat, Church and State in Ethiopia (Oxford: Clarendon Press, 1972), p.208