ሰላም ፡ የጻፏቸው ጽሁፎች አልተሰረዙም፣ ወደ ውይይት:ቀልዶች ተዛውረዋል።
እኒህ ጹሁፎች ቀልድ ስላልሆኑና ርዕስ ተስጧቸው ለብቻቸው መጻፍ ስለሚገባቸው፣ ተዛውረዋል። የራሳቸውን ርዕስ የያዙ አዳዲስ ጽሁፎችን ለማቅረብ እኒህን መንገዶች መከተል ይችላሉ ፦
ፅሑፍ ለማንበበና አባልነት ለመግባት
- እላይ፣ በቀኝ በኩል ባለው ፈልግ የሚል ሳጥን ውስጥ ርዕስዎን ይፈልጉ። ርዕስወ በቀይ ቀለም ደምቆ ካዩት ገና አልተጻፈም።
- የውክፒዲያ ለውጦችን ለመከታተል በግራ ጎን «በቅርብ ጊዜ የተለወጡ» የሚለውን ማያያዣ ይጫኑ።
አባልነት ለመግባት
በላይኛ ቀኝ ማዕዘን «መግቢያ» የሚለውን በመጫን ወደ አባልነት መግባት ይችላሉ።
ፅሑፍ ለማቅረብ
አዲስ ጽሑፍ ለማቅረብ
በሦስት መንገድ አዲስ ጽሑፍ ይቀርባል፦
- የጽሁፎን ርእስ እሚከተለው ሳጥን ውስጥ በማስቀመጥና በመጫን፦
- ወይም ፈልግ የሚለው ሳጥን ውስጥ ርዕስወን በማስቀመጥና በመፈለግ።
- ወይም ደግሞ ማናቸውንም በቀይ ቀለም የደመቁ ቃላትን በመጫን ናቸው።
- የተሳትፎዎትን መጣጥፍ ከእንግሊዝኛው ውክፔዲያ (ወይም ከሌላ ቋንቋ) መተርጐም ይቀልዎት ይሆናል። ትርጉም ጽሑፍ እንዲያቀርቡ ይበረታታሉ።
ተጽፈው ያሉ ጽሁፎችን ለማሻሻል
እጹፉ ገጽ ሄደው «አርም» የሚለውን ቁልፍ ተጭነው ማስተካከል ወይም ማስፋፋት ይችላሉ።
አባልነት ለመግባትና ችሎታዎን ለመፈተን
እየሰረዙ እየደለዙ እንደፈልጉ፣ እስካሁን ያወቁትን ዕውቀት ለመፈተን መለማመጃ ቦታ ላይ ተጭነው ይለማመዱ።
ያስተውሉ
ሥራዎ ያልተጠናቀቀ መስሎ ቢሰማዎ እምብዛም አይጨነቁ፤ አንዳችን የሌላችንን ሥራ (ጽሑፍ) በማረም በጋራ በጣም ጠቃሚ መጣጥፎችን ማበርከት እንችላለን።
ይኸው ገጽ ገና ያልገባ ወይም ብዕር ስም የሌለው ተጠቃሚ ውይይት ገጽ ነው። መታወቂያው በቁጥር አድራሻ እንዲሆን ያስፈልጋል። አንዳንዴ ግን አንድ የቁጥር አድራሻ በሁለት ወይም በብዙ ተጠቃሚዎች የጋራ ሊሆን ይችላል። ስለዚህ ለርስዎ የማይገባ ውይይት እንዳይደርስልዎ፣ «መግቢያ» በመጫን የብዕር ስም ለማውጣት ይችላሉ።