ኒካራጓመካከለኛ አሜሪካ የተገኘ ሀገር ነው። ዋና ከተማው ማናጓ ነው። እስፓንያውያን በ1520ዎቹ በወረሩት ጊዜ የ'ኒኪራኖ' ኗሪ ሕዝብ ከተማ 'ኒካራውካሊ' ስለ ነበር ስሙ ኒካራጓ የሚወረደው ከእርሱና ከስፓንኛ «አጓ» 'ውኃ' ነው።

ኒካራጓ ሪፐብሊክ
República de Nicaragua

የኒካራጓ ሰንደቅ ዓላማ የኒካራጓ አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
ብሔራዊ መዝሙር Salve a ti, Nicaragua

የኒካራጓመገኛ
የኒካራጓመገኛ
ዋና ከተማ ማናጓ
ብሔራዊ ቋንቋዎች እስፓንኛ
መንግሥት
{{{ፕሬዝዳንት
ምክትል ፕሬዝዳንት
 
ዳንዬል ዖርቴጋ
ሮሳሪዮ ሙሪዮ
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
ውሀ (%)
 
130,375 (96ኛ)
7.14
የሕዝብ ብዛት
የ2012 እ.ኤ.አ. ቆጠራ
 
6,167,237
ገንዘብ ኒካራጓ ኮርዶባ (C$)
ሰዓት ክልል UTC −6
የስልክ መግቢያ +505
ከፍተኛ ደረጃ ዶሜን .ni

፮ ሚሊዮን ኗሪዎችና የ፪ ውቅያኖስ ጠረፎች (አትላንቲክፓሲፊክ ውቅያኖስ) ያለበት አገር ነው። የሞቀ አየርና ሰፊ ጫካ አለው። ጥጥሸንኮራ ኣገዳ ዋና ምርጦች ናቸው።

አብዛኞቹ ሕዝብ የኗሪዎችና የአውሮፓውያን ክልሶች ናቸው። ሚስኪቶ የተባለው ብሔር ደግሞ በኒካራጓ ይገኛል።