መካከለኛ አሜሪካ ማለት ከሜክሲኮ ደቡብና ከደቡብ አሜሪካ ስሜን ያሉት ፯ አገሮች ናቸው።

Central America (orthographic projection).svg

አንዳንዴ ግን ሜክሲኮ እራሱ በ«መካከለኛ አሜሪካ» ውስጥ ይመደባል፤ አንዳንዴ ደግሞ የካሪቢያን ባህር አገራት በ«መካከለኛ አሜሪካ» ውስጥ ይጠቀልላሉ።