ነሐሴ ፲፱
- 1791 - ስልጣን ለመያዝ ናፖሌዎን ከግብፅ ወደ ፈረንሳይ ወጣ።
- 1806 - የእንግሊዝ ጭፍሮች በጦርነት ዋሺንግቶን ዲሲ ገብተው ዋይት ሃውስን አቃጠሉ።
- 1850 - በሪችሞንድ ቪርጂኒያ 90 ጥቁሮች ትምህርት ስለተማሩ ታሰሩ።
- ፲፰፻፺፰ ዓ/ም - በአዲስ አበባ እና በአካባቢዋ የተከሰተ የመሬት እንቅጥቅጥ ሕዝቡን ክፉኛ አሸብሮ ዋለ።
- 1912 - ፖሎኝ በዋርሳው ውጊያ በሩሲያ ቀይ ጭፍሮች ላይ ያሸነፋል።
- 1936 - ፓሪስ ከተማ በጓደኞች አርበኞች ከጀርመን ነጻ ወጣች።
- 1981 - ቮየጀር የተባለ ሰው ሰራሽ መንኮራኩር በኔፕቱን ፈልክ አለፈ።
- 1995 - 52 ሰዎች በሙምባይ ህንደኬ በእስላም ታጣቂዎች ቦምብ ተገደሉ።