ባይራ ኮይሻ
ባይራ ኮይሻ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ውስጥ በዎላይታ ዞን የሚገኙ ወረዳዎች አንዱ ነው። [1] ባይራ ኮይሻ የተቋቋመው በ2019 ከሌሎች በዙሪያው ካሉ ወረዳዎች ነው። ባይራ ኮይሻ በምስራቅ ሶዶ ዙሪያ ፣ በሰሜን ዳሞት ሶሬ ፣ በምዕራብ ካዎ ኮይሻ እና በደቡብ ሁምቦ ወረዳዎች ይዋሰናል። [2] የዚህ ወረዳ አስተዳደር ማዕከል በቅሎ ሰኞ ከተማ ነው።
ባይራ ኮይሻ Bayra Koysha | |
ወረዳ | |
ሀገር | ኢትዮጵያ |
ክልል | ደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት |
ዞን | ዎላይታ |
ርዕሰ ከተማ | በቅሎ ሰኞ |
ዋቢ
ለማስተካከል- ^ "የዎላይታ ልማት ማህበር የንፁህ መጠጥ ውሃ ችግር ባለበት አከባቢ ያስገነባው የንጹህ መጠጥ ውሃ ለአገልግሎት ዝግጁ ሆነ – Wolaita Times". Archived from the original on 2021-09-07. በ2024-06-23 የተወሰደ.
- ^ "Weredas||Towns | Wolaita Zone Administrations". Archived from the original on 2023-03-01. በ2024-06-23 የተወሰደ.