ካዎ ኮይሻደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ውስጥ በወላይታ ዞን ከሚገኙ ወረዳዎች አንዱ ነው። ካዎ ኮይሻ በደቡብ በኩል በኦፋ ወረዳ፣ በምዕራብ በኪንዶ ዲዳዬ ፣ በሰሜንና በምስራቅ አቅጣጫ በኪንዶ ኮይሻ ወረዳዎች ይዋሰናል። [1] ካዎ ኮይሻ ወረዳ የተቋቋመው እ.ኤ.አ በ2019 ከአካባቢው ወረዳዎች ነው። [2] የዚህ ወረዳ አስተዳደር ማዕከል ላሾ ከተማ ነው።

ካዎ ኮይሻ
Kawo Koysha
ወረዳ
ሀገር ኢትዮጵያ
ክልል ደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት
ዞን ወላይታ ዞን
ርዕሰ ከተማ ላሾ
  1. ^ "Wash Social Kindo Didaye – Kawo Koysha Program Officer Assistant at Inter Aide France". Code Addis (27 November 2020). Archived from the original on 7 September 2021. በ7 September 2021 የተወሰደ.
  2. ^ "Weredas||Towns | Wolaita Zone Administrations". Archived from the original on 2023-03-01. በ2024-06-21 የተወሰደ.