ጌዎግራፊያ፡ማለቱ፡የምድር፡ትምህርት። 1833

ምናልባትም የመጀመሪያው የአማርኛ ጅዎግራፊ መጽሐፍ ሊባል የሚችለው ይህ መጽሐፍ በቄሱ ቻርለስ ዊሊየም ኢዘንበርግእንግሊዝ አገር በ1833 ዓ.ም ታተመ። ስለአውሮጳ ከተሞች፣ ስለ አገሮችአህጉሮችፈለኮችከዋክብት የሚያትተው ይህ መጽሐፍ 268 ገጾችን ያዝላል። ከታች የሚታዩትን ገጾች በመጫን ቀጥታ ማንበብ ወይም ዳውንሎድ አድርገው ቀስ ብለው ማንበብ ይችላሉ።

የሚያዩት የመጽሐፉ ሽፋን ላይ ወይም እዚህ ላይ [1] የመጽሓፉን ባለው ትክክለኛ ቀለም ዳውንሎድ ማድረግ ይችላሉ
የሚያዩት ገጽ ላይ ወይም እዚህ ላይ [2] በመጫን የመጽሐፉን ገጾች በጥቁርና ነጭ ማንበብ ይችላላሉ