በሬ
በሬ የትልቁ ለማዳ፤ ወንድ የቀንድ ከብት የጎልማሳነት ደረጃ መጠሪያ ነው። እነዚህም በሮማይስጥ genus Bos ከሚባሉት ዝርያዎች እጅግ በከፍተኛ መጠን ከተስፋፉት ዋነኞቹ ናቸው። ይህ እንሥሳ ለእርሻ፣ ለምግብነት እንዲሁም በአንዳንድ ቦታዎች ለመጓጓዣነት ያገለግላል። የዚሁ ዝርያ የሴት ፆታ ላም ትባላለች።
የበሬ ዝርያዎች
ለማስተካከልየመጨረሻ ምርጥ ተብለው የሚመለከቱት የበሬ ዝርያዎች የእንግሊዝ ነጭ በሬ፣ አንኮሌ ዋቱሲ፣ አንገስ፣ ሳንታ ገርትሩደስ፣ ገርንሲ፣ ሆልስታይን፣ ኤርሺየር፣ ብራንገስ፣ ብራህማን፣ ቺያኒና፣ ሄረፎርድ፣ ቻሮላዪስ፣ እና ጋሎዌይ የበሬ ዝርያ ናቸው።
የበሬ ሥጋ
ለማስተካከልየበሬ ሥጋ በብዛት በተመሳይ ሁኔታ ተበልቶ፡ ባክቴርያ በማስወገድ ረገድ ግን በአንጻራዊ ሁኔታዎች ተቀምጦ በጥቅም ላይ የሚውል የሙሉ ፕሮቲን ምንጭ ነው።
ሊንና ኤክስትራ ሊን Archived ፌብሩዌሪ 8, 2015 at the Wayback Machine የሚባሉት የሥጋ ደረጃዎች ቀይ ሥጋ ውስጥ በሚገኝ የስብ መጠን ነው የሚወሰኑት። ከስብ መጠን አንጻር ሲታይ፤ ኤክስትራ ሊን ለጤና ተስማሚነቱ ቀዳሚ ነው። በአብዛኛው የመጨረሻ ሊን ተብሎ የሚታየው አይን ራውንድ የበሬ ሥጋና ማንኛውም 4 ግራም ስብና 1.4 ግራም ሳቹሬትድ ስብ በሰርቪንግ ያለው የበሬ ሥጋ ነው። ሌሎች ኤክስትራ ሊን ተብለው የሚታወቁ የበሬ ስጋ ብልቶች ሰርሎይን ቲፕ ሳይድ የበሬ ሥጋ፣ ቶፕ ራውንድ የበሬ ሥጋ፣ ቦተም ራውንድ የበሬ ሥጋና ሰር ሎይን የበሬ ስጋ ናቸው። ከሁሉም በላይ በሊንነት ወይንም ደግሞ በስብ አልባነቱ ወደር የሌለው ግን የበሬ ልብ ነው። የጥጃ ሥጋ ከበሬ ሥጋ ጋር ሲነፃፀር ደግሞ በአጠቃላይ ወደ ግማሽ አካባቢ የስብ ይዞታ እንደሚኖረው ይመለከታል።
ሊን ተብለው የሚመደቡት የበሬ ሥጋ ክፍሎች ረድፍ በርከት ያለ ምርጫ ሲኖር፤ ከሊን ወደ ስብ የበዛበት ተደርገው ሲደረደሩ፦ ብሪስኬት፣ ራውንድ ቶፕ፣ ራውንድ፣ ሻንክ፣ ስርሎይን ቲፕ፣ ቸክና ቦተም ራውንድ የበሬ ሥጋ ናቸው።
ሌሎች ሊን ሥጋ የሚገኝባቸው የበሬ ሥጋ ብልቶች፦ ቶፕሎይን፤ የትከሻ ፕቲት መዳሊዮን ቁርጦች፣ ፍላንክ፣ የትከሻ መሃል፣ ትራይ ቲፕ፣ ተንደርሎይንና ቲ-የጎድን አጥንት የበሬ ሥጋ ናቸው።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
አጭር ሎይን የበሬ ሥጋ
ለማስተካከልባለሰባት ጎድን የጎድን አጥንት የሆነው የአጭር ሎይን ሰብ ፕራይማል ቁርጦች፡ ማለት ስትሪፕ ሎይንና ቴንደርሎይን፡ በሸፍ ኮናርድ ዌይንቢች የሚበለተው ኒው ዮርክ ስትሪፕ፣ ፊሌት፣ እና ሜዳሊዮን ቁርጥ ተደርጎ ሲሆን፤እስከነ የጎድን አጥንቱ ደግሞ ፖርተርሀውስ ስቴክ፣ ቲ-ቦን ስቴክ፣ እና እንደ ባለአጥንት ኒው ዮርክ ስትሪፕ ስቴክ ተደርጎ ይበለታል።
- ፒስሞ ቁርጥ ቴንደርሎይን፦ ፒስሞ ቁርጥ ሙሉ ቴንደርሎይን፡ ማለት የአጭር ሎይንና የሰርሎይን ክፍል ተደርጎ ያልተቆረጠ ቴንደርሎይን ነው።
- ቶፕ ሎይን የበሬ ሥጋ
- ኒው ዮርክ ስትሪፕ ስቴክ
- መንሀተን ስቴክ (ወፈር ያለ ቁርጥ)
- ምንቸት አብሽ
- ቴንደርሎይን የበሬ ሥጋ
- ሻቶብሪዮን
- ፕቲት ፍሌ ምኞን
- ፊሌት የበሬ ሥጋ
- በትልልቅ ሜዳልየን ተቆርጦ
- ጎረድ-ጎረድ ተደርጎ
- የበሬ ጥብስ
- ስትሮገኖፍ
- ተከትፎ
- እስከነ ጎድኑ
- ፖርተርሀውስ ስቴክ፦ ይህ ቁርጥ ከአጭር ሎይን የሰር ሎይን ጫፍ የምሚቆረጥ በመሆኑ ከቴንደር ሎይን በበዛትና ከኒው ዮርክ ስትሪፕ ሎይን ደግሞ በመጠኑ የሆነ ይዞታ አለው፡፤
- ቲ-ቦን ስቴክ
- የካንሳስ ከተማ ስትሪፕ ስቴክ
ሰርሎይን የበሬ ሥጋ
ለማስተካከል- ቶፕ ሰርሎይን ስቴክ (ኤክስትራ ሊን የበሬ ስጋ)
- ሰርሎይን ቲፕ ሳይድ (ኤክስትራ ሊን የበሬ ስጋ)
ራውንድ የበሬ ሥጋ
ለማስተካከል- ቶፕ ሳይድ/ከውስጥ በኩል (ኤክስትራ ሊን የበሬ ሥጋ)
- ቋንጣ
- የበሬ ሥጋ ጀርኪ
- ተሪያኪ የበሬ ሥጋ ጀርኪ
- ቶፕ ራውንድ ስቴክ የመጥበሻ ጥብስ
- ሳወርብራትን
- ቦተም ራውንድ/ቦተም ፍላት (ኤክስትራ ሊን የበሬ ሥጋ)
- ነክል
- ጉስ ኔክ
- የራውንድ አይን (ሊን የበሬ ስጋ)
- ቦተም ራውንድ (ሊን የበሬ ስጋ)
- ሂል
- ከነቅልጥም አጥንቱ በወርዱ ተሸንሽኖ
- ኦሶ ቡኮ በመጥበሻ ጀምሮ በድስት መጨረስ
- የድስት ወጥ
- ኦሶ ቡኮ በመጥበሻ ጀምሮ በድስት መጨረስ
- ሺን የበሬ ሥጋ
ፍላንክ የበሬ ሥጋ
ለማስተካከልስከርት የበሬ ሥጋ (ዳያፍራም)
ለማስተካከል- አጥንት የሌለው
- እስከነ አጥንቱ
- ተፈጭቶ
- የበሬ ሥጋ ጀርኪ
- የአዲስ አበባ ቢግ ማክ
- ሱ ቪድ በርገር
- ኦሰንዎርስት
- ቺሊ
- ፍላት አይረን ስቴክ (ስለት ቁርጥ)
- ቸክ ቴንደር
- አንደር ብሌድ ሮስት የበሬ ሥጋ
ቶፕ ብሌድ፡ ከጡንቻ ልስላሴ አንፃር ሲታይ፡ ከቴንደር ሎይን ሁለተኛ ነው።
- ቸክ ሮስት
ጎድን
ለማስተካከል- እስከነ ጎድን አጥንቱ
- ቶማሀክ ስቴክ የበሬ ሥጋ
- ጎድን ሮስት የበሬ ሥጋ (ፕራይም ጎድን)
- ፍሬንችድ ጎድን ሮስት ጥብስ
- ባለአጥንት የጎድን-አይን ስቴክ የበሬ ሥጋ (ፕራይም ጎድን)
- ባለአጥንት የጎድን-አይን ስቴክ ጥብስ
- አጭር ጎድን
- የበሬ ጎድን (ከደረት)
- የበሬ የጀርባ ጎድን (ቤቢ ባክ ጎድን)
- የጎድን አሮስቶ
- የጎድን ስቴክ በመጥበሻ ለብልቦ በኦቨን መጨረስ
- አጥንት የሌለው
- ደልማንኮ ስቴክ
- የጎድን-አይን የበሬ ስጋ
- የጎድን አይን ስቴክ (ስኮች ፊሌት)
- ደልማንኮ ስቴክ