ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሰራ የምግብ አይነት ሲሆን፣ የሚሰራውም ከቋንጣእንጀራፍርፍር ነው።

አዘገጃጀት ለማስተካከል

መጀመሪያ አንድ በደቃቁ የተከተፈ ቀይ ሽንኩርት በጥቂት ዘይት እናበስላለን፡፡ በመቀጠል አንድ የሾርባ ማንኪያ በርበሬ ጨምረን በደንብ እናበስለዋለን፡፡ በመቀጠል አንድ ትልቅ ቲማቲም በደቃቁ የተከተፈ ተጨምሮ ይበስላል፡፡ሁሉት ፍሬ በደቃቁ የተከተፈ ነጭ ሽንኩር እንጨምራለን፡፡ በደንብ ደርቆ የተዘጋጀውን ቋንጣ እንጨምርና ጥቂት ካበሰል በኋላ ሁለት የቡና ስኒ ውሃ በልኩ ጨምረን በለምለም እንጀራ አፈርፍረን ለገበታ እናቀርባለን፡፡

ሊተረጎም የሚገባ ለማስተካከል