የጥጃ ሥጋ በአብዛኛው ከስድስት ወር እስከ አንድ አመት ከሆናቸው የላም ጥጃዎች ነው የሚገኘው። የጥጃ ሥጋ አስራ ሁለት ወር ከሞላው ከብት ከሚገኘው ቀይ የበሬ ሥጋ ጋር ሲነፃፀር ነጣ ብሎ ለስለስ ያለ ጣዕምና ገፅታ ሲኖረው፡ ከጤንነት አስተያየት ደግሞ በጠቅላላው ወደ ግማሽ ገደማ የስብ ይዞታ እንዳለው ይመለከታል። የገበያ ዋጋውም ከበሬ ስጋ የወደዳል። የጥጃ ስጋ ከሁለቱም ጾታ ማግኘት ቢቻልም፡ በብዛት የሚሸጠው ግን ከወንድ ጥጃ የተገኘ የጥጃ ሥጋ ነው።

የጥጃ ሥጋ ብልቶች

ጎድን የጥጃ ሥጋ ለማስተካከል

ሎይን የጥጃ ሥጋ ለማስተካከል

ሰርሎይን የጥጃ ሥጋ ለማስተካከል

ራውንድ የጥጃ ሥጋ ለማስተካከል

ደረትና የፊት ሻንክ የጥጃ ሥጋ ለማስተካከል

ትከሻ የጥጃ ሥጋ ለማስተካከል