ሽሮ ፍርፍርን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ነገሮች

ለማስተካከል

አዘገጃጀት

ለማስተካከል

ሽንኩርቱን እስኪበስል ድረስ በዘይት ማቁላላት፣ ከዚያ በኋላም በርበሬና ቲማቲም መጨመር፣ በነጭ ሽንኩርትና ጨው ማጣፈጥ፣ የሽንብራውን ዱቄት በውኃ በጥብጠን ቁሌቱ ላይ መጨመር፤ ሳያቋርጡ ማማሰል በሚገባ እስኪበስል፡፡