ለወረዳው፣ በርበሬ (ወረዳ)ን ይዩ።

በርበሬ (Capsicum) ኢትዮጵያና ዓለም ውስጥ የሚገኝ የተክል ወገን ነው።

ሚጥሚጣ በርበሬ

እንዲሁም በርበሬ ለረጅም ጊዜያት በኢትዮጵያ የነበረ ባህላዊ ምግብ ነው። ሆኖም የበርበሬ መነሻ በአሜሪካዎች ነበረ፤ ከ1500 ዓም ቀጥሎ በፖርቱጋል ሰዎች ወደ አፍሪቃ የተስፋፋው ነው።

ቁንዶ በርበሬ የሚባለው ተክል ከጥንት ጀምሮ በአፍሪካ ቢታወቅ እሱ ግን በፍጹም ሌላ አስተኔ ነው።

ሚጥሚጣ የበርበሬ አይነት ነው።

በአበሳሰል የበርበሬ ቅመም ይዞታ ሚጥሚጣ፣ ነጭ ሽንኩርትዝንጅብልበሶብላኮረሪማጤና አዳምነጭ አዝሙድጥቁር አዝሙድ፣ እና ኣብሽ ናቸው።

የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ ለማስተካከል

አስተዳደግ ለማስተካከል

በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር ለማስተካከል

የተክሉ ጥቅም ለማስተካከል