ሩማን ወይም ሮማን (ሮማይስጥ፦ Punica granatum) ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲሁም በዓለም የሚገኝ ተክል ነው።

ሩማን

የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ ለማስተካከል

ሩማን ወገን ውስጥ አንድ ሌላ ዝርያ ብቻ አለ፤ እሱም የሱቁጥራ ሩማን (P. protopunica) ሲሆን መገኛው የየመን ደሴት ሱቁጥራ ነው።

በብዙ አገራት ይታረሳል፣ በብዛት በእስያ፣ በሕንድ ይታረሳል። በሕንድ ባሕል መድሃኒት («አዩርቬዳ») ደግሞ ይጠቀማል።

አስተዳደግ ለማስተካከል

በኢትዮጵያ ብዙ ጊዜ የማይታረስ፣ በአንዳንድ አጥር ግቢ ይገኛል።

በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር ለማስተካከል

የተክሉ ጥቅም ለማስተካከል

ፍሬው ቁርጥ አርጎ የሚስብ ነው፣ ለተቅማጥና ለተመሳሳይ ይበላል።

ቅጠሉ ትልን ለመግደል ይጠቀማል፣ አንዳንዴም እንደ ሰላጣ ይበላል።

ቅርንጫፎቹ የወለል መጥረጊያ ለመሥራት ያገልግላሉ።[1]

  1. ^ አማራ ጌታሁን - SOME COMMON MEDICINAL AND POISONOUS PLANTS USED IN ETHIOPIAN FOLK MEDICINE Archived ጁላይ 31, 2017 at the Wayback Machine March 1976 እ.ኤ.አ.