የሱቁጥራ ሩማን
?የሱቁጥራ ሩማን | ||||||||||
---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|
የሱቁጥራ ሩማን
| ||||||||||
ሳይንሳዊ ደረጃ መስጫ | ||||||||||
|
የሱቁጥራ ሩማን (Punica protopunica) በሱቁጥራ (የየመን ደሴት) ላይ ብቻ የተገኘ የሩማን ዘመድ ዝርያ ነው። በአሁኑ ጊዜ ወደ ሃዋኢ ደሴት ክፍላገር አሜሪካ ደግሞ ተጨምሯል።
ይህ ሩማን ዛፍ በሱቁጥራ ብዙ አይበላም፤ ፍሬው ለፍየል መኖ እንጂ ለሰዎች አይስማማም። ለቁስል፣ ለሆድ ቁርጠት፣ ለኮሶ መድኃኒት በዱቄት ተደቀቀ። እንዲሁም፣ ቅቤ ለመሥራት ወተቱን በመርጋት ይጠቀማል። እንጨቱም ለትንሽ ስራዎች ወይም ለማገዶ መልካም ነው።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |