ሜድትራኒያን ባሕር

ባህር
(ከሜዲቴራኔያን የተዛወረ)

ሜድትራኒያን ባሕር አብዛኛው ክፍሉ በአፍሪካአውሮፓ እና እስያ የተከበበ ባሕር ነው። 2.5 ሚሊዮን ካሬ ኪ.ሜ. ይሸፍናል።

ሜድትራኒያን ባሕር

«ሜድትራኒያን» የሚለው ስም ከሮማይስጥ ሲሆን ትርጉሙ «ከአህጉሮች መካከል» ነው። በግዕዝ ደግሞ ስሙ «ባሕር ዐቢይ» (ታላቁ ባሕር) ይባላል።

የሚያካልሉ ሀገሮች ለማስተካከል