ሜክሲኮ ከተማ
ሜክሲኮ ከተማ (እስፓንኛ፦ Ciudad de México /ሲዩዳድ ዴ ሜሒኮ/) የሜክሲኮ ዋና ከተማ ነው። ከተማው ቴኖችቲትላን ተብሎ የተመሠረተው በመጋቢት 14 ቀን 1317 ዓ.ም. በአዝቴክ (መሺካ) ኗሪዎች ነበር።
የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 19,231,829 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 8,720,916 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 19°24′ ሰሜን ኬክሮስ እና 99°7′ ምዕራብ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |