ሚጥሚጣ
ሚጥሚጣ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ተክል ነው።
የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ
ለማስተካከልምግብ ያባላል ያቃጥላል፤ የሆድ ውስጥ ጀርሞችንም ያጠቃል።
አስተዳደግ
ለማስተካከልብዙም ዝናብ ወይም ዉሃ የማይፈልግ
በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር
ለማስተካከልበደቡብ ክልል አላባ ቁሊቶ ፣ አዋሳ ፣ ማረቆ፤ በሰፊ በሰው ጓሮትክሎሽ ይገኛል።
የተክሉ ጥቅም
ለማስተካከልሚጥሚጣ የበርበሬ አይነት ነው።
የሚጥሚጣ ቅመም ከሚጥሚጣ ጭምር ኮረሪማ፣ ቅርንፉድና ጨው አሉበት። አንዳንዴም ቀረፋ፣ ከሙን ወይም ዝንጅብል አሉበት።
በብዛት የጉራጌ ብሄረሰብ ለክትፎ ፣ ለአይብ ፣ ለጎመን ፣ ለቡላገንፎ ወዘተ..ይጠቀማል ።
ሚጥሚጣ በውስጡ ካፕሳይሲን የሚባል ጥንተ ንጥር ውሑድ ስላለው፣ ለሕይወት ዕድሜና ለብዙ አይነት ሕመም ጥሩ ነው።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |