ሙሐመድ (አረብኛ፦ محمد) 563-624 ዓ.ም. ተጨማሪ ስያሜዎች: የአላህ መልእክተኛ፣ ነብዩ፣ ረሱል።

አረቢያ ምድር የተነሳ ሃይማኖታዊና ፖለቲካዊ መሪ ነበር። በእስላም እምነት የእግዚአብሄር ወይም አላህ የመጨረሻ ነቢይ እንደሆነ ይታመናል ። የአብርሃም ልጅ እስማኤል ሀረገ-ትውልድ ያለው ሰው እንደ ሆ