መተሬ
?መተሬ | ||||||||||||||
---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|
ሳይንሳዊ ደረጃ መስጫ | ||||||||||||||
| ||||||||||||||
''Glinus lotoides'' L. |
መተሬ (ሮማይስጥ፦ Glinus lotoides) ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ተክል ነው። የኮሶ መድኃኒት ነው።
የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ
ለማስተካከልአስተዳደግ
ለማስተካከልበብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር
ለማስተካከልበኢትዮጵያ፣ በተለይ በቆላ ወንዝ ደለሎች ለምሳሌ በዋቤ ሸበሌ ወንዝ ባለው ከላፎ ደለል ይገኛል።
የተክሉ ጥቅም
ለማስተካከልየኮሶ ትል ለማስወጣት በሰፊ ይጠቀማል፣ በገበያም ይሸጣል።[1]
በደብረ ሊባኖስ ዙሪያ በተደረገ ጥናት መሠረት፣ ትሉን ለማስወጣት፣ ቅጠሉ ወይስ ዘሩ ተደቅቆ በውሃ ይጠጣል። ይህም ከብሳና ልጥ ጋር ሊጠጣ ይችላል። ዘሮቹም ደግሞ ከኑግ ዘር ጋር በለጥፍ ይበላል።[2][3]
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
- ^ አማረ ጌታሁን - SOME COMMON MEDICINAL AND POISONOUS PLANTS USED IN ETHIOPIAN FOLK MEDICINE Archived ጁላይ 31, 2017 at the Wayback Machine March 1976 እ.ኤ.አ.
- ^ በደብረ ሊባኖስ ዙሪያ ያለው ሕዝብ መድሃኒታዊ እጾች እውቀናና ጥቅም 1998 ዓም ከጥላሁን ተክለሃይማኖት፣ ሚሩጸ ጊዳይ፣ ግርማይ መድኅን፣ ያለም መኮነን፣ አዲስ አበባ ዩኒቬርሲቴ፣ አክሊሉ ለማ ተቋም
- ^ የዘጌ ልሳነ ምድር ባህላዊ መድሃኒት ጥናት 1999 ዓም ከጥላሁን ተክለሃይማኖት፣ ሚሩጸ ጊዳይ፣ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ