መስፍን ሃብተማርያም
(ከመስፍን ሀብተማርያም የተዛወረ)
መስፍን ሃብተማርያም (በ1945 እ.ኤ.አ. በሞጆ የተወለዱ) ደራሲ ናቸው። ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ጨርሰው ለ3 አመት በኤርትራ አስተምረዋል። ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቴ በ1970 እ.ኤ.አ. ተመርቀው በካናዳ አገር አጠኑ።
ስራዎች
ለማስተካከል- The rich man and the singer (በእንግሊዝኛ) (1971 እ.ኤ.አ.)
- የቡና ቤት ስዕሎችና ሌሎችም ወጎች (1984 እ.ኤ.አ.)
- አባ ደፋርና ሌሎች አጫጭር ታሪኮች (1977 ዓ.ም.)
- አዜብና ሌሎችም አጫጭር ልብ ወለዶች (1981 ዓ.ም.)
- አውዳምትና ሌሎችም ወጎች
- የሌሊት ድምጾች
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |