መለጠፊያ:የለቱ የኢትዮጵያ ሰው ነክ ምርጥ ጽሑፍ
መቸና መድኃኔ ዓለም በሰሜን ወሎ፣ አቡነ ዮሴፍ ተራራ ውስጥ ከሚገኙ አራት አብያተ ክርስቲያናት አንዱ ነው። የቤተክርስቲያኑ ህንጻ እንደ ይምርሃነ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን ዋሻ ውስጥ የተስራ ሲሆን አወቃቀሩም ከድንጋይና እንጨት ርብርብ ነው።
ከትውፊት አንጻር በ6ኛው ክፍለ ዘመን እንደተሰራ ሲታመን እውስጡ የሚገኙት ጥንታዊ ስዕሎች ግን፣ ልክ እንደ ገነተ ማርያም ከ13ኛው ክፍለ ዘመን ይመነጫሉ። ስለሆነም፣ ሁለቱንም ቤተክርስቲያኖች አጼ ይኩኖ አምላክ እንዳሰራቸው አሁን ይታመናል።