ሎጋሪዝም ማለት አንድ ቁጥር በስንት ቢነሳ ሌላን ቁጥር ሊሰጥ እንደሚችል የሚሰላበት የሒሳብ መሳሪያ ነው። በሒሳብ ቋንቋ ሎጋሪዝም እንዲህ ይጻፋል፣ ትርጓሜውም «የቁጥር b ሎጋሪዝምን ከመሠረት ቁጥር a አንጻር» ፈልግ ሲሆን «መሠረት ቁጥር a በስንት ቢነሳ ቁጥር b ን ይሰጣል?» ከማለት ጋር አንድ ነው። ሆነ ማለት ነው።

ለምሳሌ፦

ሲነበብ «የ 9 ሎጋሪዝም ከመሠረት 3 አንጻር ይሆናል 2» ምክንያቱም 32 = 9 ስለሆነ።

ሎጋሪዝምን ፈልስፎ ለመጀመሪያ ጊዜ ያሳተመው ስኮትላንዳዊው ጆን ኔፐር ነበር።

የሎጋሪዝም ጸባዮች

ለማስተካከል
ac = b →  
a = መሠረት
b = ውጤት
c = ንሴት
የሎጋሪዝም እርግጥ ጠባያት
  •  
  •  
  •  
  •  
  •  


  •  


  •  
  •  
  •  
 
የሎጋሪዝማዊ አሰረካቢ ግራፎች -- የተለያዩ ቀለሞች የተለያዩ መሰረት ያላቸውን ሎጋሪዝሞች ግራፍ ይወካላሉ