ከ«ሚያዝያ ፳፱» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
«ሚያዝያ 29» ወደ «ሚያዝያ ፳፱» አዛወረ
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''ሚያዝያ ፳፱''' በ[[ኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር]] የዓመቱ ፪፻፴፱ኛው ዕለት ሲሆን፤ የ[[ፀደይ]] (በልግ)ወቅት ፴፬ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በ[[ዘመነ ሉቃስ]] ፻፳፯ ዕለታት ሲቀሩ በ[[ዘመነ ዮሐንስ]]፣ [[ዘመነ ማቴዎስ]] እና [[ዘመነ ማርቆስ]] ደግሞ ፻፳፮ ቀናት ይቀራሉ።
*[[1869]] ዓ.ም. - የ[[ላኮታ ኢንዲያን]] አለቃ [[ክሬዚ ሆርስ]] ለ[[አሜሪካ]]ውያን ሠራዊት ዕጁን ሰጠ።
*[[1907]] ዓ.ም. - የ[[እንግሊዝ]] መርከብ [[ሉሲታኒያ]] በ[[አየርላንድ]] አጠገብ ተሰጥማ 1,198 ሞቱ።
 
*[[1869|፲፰፻፷፱]] ዓ.ም. - የ[[ ’ኦግላላ ላኮታ ኢንዲያን]]ሱ’ ‘ቀይ-ሕንዶች’ አለቃ [[ክሬዚ ሆርስ]] ለ[[አሜሪካ]]ውያን ፈረሰኛ ሠራዊት ዕጁንበ[[ነብራስካ]] ግዛት እጁን ሰጠ።
{{መዋቅር}}
 
*[[1881|፲፰፻፹፩]] ዓ/ም - በ[[ፓሪስ]] ከተማ ለስድስት ወራት የተካሄደው ዓለም አቀፋዊ አውደ ርዕይ በዚህ ዕለት ተመርቆ ሲከፈት ግንባታው ገና ያላለቀውን የ’አፌል ቅስት’ (La Tour Eiffel) ሕዝብ እስከ ሁለተኛው ፎቅ ድረስ እየወጣ መጎብኘት ጀመረ።
[[Category:ዕለታት]]
 
*[[1907|፲፱፻፯]] ዓ.ም. - [[የመጀመሪያው የዓለም ጦርነት|በመጀመሪያው የዓለም ጦርነት]] የ[[ጀርመን|ንምሣ]] ባሕር-ሰመጥ የጦር መርከብ፣ [[ሉሲታኒያ]] የተባለችውን የ[[እንግሊዝ]] መርከብ በ[[አየርላንድ]] አጠገብ አጥቅታ ስታሰምጥ ፩ሺ፩መቶ፺፰ ተሣፋሪዎች ሞቱ።
 
*[[1937|፲፱፻፴፯]] ዓ/ም - [[ጀርመን|ንምሣ]] በ[[አውሮፓ]] ለስድስት ዓመታት በተካሄደው [[ሁለተኛው የዓለም ጦርነት]] ተሸናፊነቷን አምና የምርኮኛ ውል ፈረመች።
 
[[Categoryመደብ:ዕለታት]]
{{ወራት}}
{{መዋቅር}}