ሚያዝያ ፳፱ኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፴፱ኛው ዕለት ሲሆን፤ የፀደይ (በልግ)ወቅት ፴፬ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፳፯ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፳፮ ቀናት ይቀራሉ።

ታሪካዊ ማስታወሻዎች ለማስተካከል

  • ፲፰፻፹፩ ዓ/ም - በፓሪስ ከተማ ለስድስት ወራት የተካሄደው ዓለም አቀፋዊ አውደ ርዕይ በዚህ ዕለት ተመርቆ ሲከፈት ግንባታው ገና ያላለቀውን የ’አፌል ቅስት’ (La Tour Eiffel) ሕዝብ እስከ ሁለተኛው ፎቅ ድረስ እየወጣ መጎብኘት ጀመረ።

ልደት ለማስተካከል

ዕለተ ሞት ለማስተካከል

ዋቢ ምንጮች ለማስተካከል


የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ