ከ«ሻይ ቅጠል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «'''ሻይ ቅጠል''' ወይንም “ካሜሊያ ሲኔንሲስ” በመባል የሚጠራዉ ችግኝ ሻይ ለማዘጋጀት የሚጠቅም እና ...»
(No difference)

እትም በ17:54, 7 ጁን 2010

ሻይ ቅጠል ወይንም “ካሜሊያ ሲኔንሲስ” በመባል የሚጠራዉ ችግኝ ሻይ ለማዘጋጀት የሚጠቅም እና ዓመቱን ሙሉ የሚለመልም ሲሆን ለመጀመሪያ ጊዜ የተገኝውም በቻይና እና በህንድ ነዉ:: የሻይ ቅጠል ወፍራም ሲሆን ከለሩ ደግሞ የጥቁር አርንጓዴ ነዉ:: የሻይ ችግኝ ነጭ እና ሮዝ አበባም አለው። ይህም አበባ ሽቶ ለመስራት ያገለግላል:: በአለማችን ላይ ከ200 የበለጡ የሻይ ችግኝ ዘሮች ይገኛሉ::