ዓለም
«ዓለም» የሚለው ቃል ብዙ የተለያዩ ጥቅሞች አሉት፦
- ማንኛውም ፈለክ ሊሆን ይችላል
- በተለይ ምድር በሙሉ
- ጠፈር ወይም ተጨባች ዕውነታ ሁሉ በሙሉ፣
- ዓለም (ፍልስፍና) የሰው ልጅ ሁኔታ ነው
- ዓለም (ሃይማኖት) በአንዳንድ እምነት ብልሹ ወይም ከንቱነት ያመለክታል
- ዓለም ደግሞ ከሰው ልጆች ኑሮ አንድ ክፍል ሊሆን ይችላል። ለምሳሌ 'የሥነ-ጽሑፍ ዓለም' ወይም 'የንግድ ዓለም'፣
- ከምድር ውስጥ አንድ ክፍል ወይም መኖሪያ፤ ለምሳሌ አዲስ ዓለም (ምዕራብ ክፍለ-አለም) እና የድሮ ዓለም (ምሥራቅ ክፍለ-አለም) አሉ፤ ደግሞ የአረብ አለም።
- በአማርኛ ደግሞ የሰው ስም ሊሆን ይችላል።