ከ«መስከረም ፳፪» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «• ፲፰፻፷፪ ዓ.ም. ሞሃንድራስ ካራምቻንድ ጋንዲ ፤ ወይም ማሃትማ ጋንዲ በዛሬው ዕለት ጉጅራት ...»
(No difference)

እትም በ13:44, 1 ኦክቶበር 2009

• ፲፰፻፷፪ ዓ.ም. ሞሃንድራስ ካራምቻንድ ጋንዲ ፤ ወይም ማሃትማ ጋንዲ በዛሬው ዕለት ጉጅራት በሚባለው የህንድ ክፍለ ሀገር ውስጥ ፖርባንዳር በምትባል የጠረፍ ከተማ ተወለደ

• ፲፱፻፲፰ ዓ.ም. በብሪታንያስኮትላንድ ተወላጅ የሆነው ጆን ሎጊ ቤርድ ለመጀመሪያ ጊዜ ቴሌቪዥን ፈተነ።

• ፲፱፻፶፩ ዓ.ም. ጊኒፈረንሳይ ቅኝ ግዛትነት ተላቃ ነጻነቷን ተቀዳጀች።