የላቲን አልፋቤት
A B C D E F
G H I J K L M
N O P Q R S T
U V W X Y Z
ተጨማሪ ምልክቶች፦
Þ...

D / dላቲን አልፋቤት አራተኛው ፊደል ነው።

Latin alphabet Dd.svg
ግብፅኛ
ዐእ
ቅድመ ሴማዊ
ዳሌት
የፊንቄ ጽሕፈት
ዳሌት
የግሪክ ጽሕፈት
ደልታ
ኤትሩስካዊ
D
ጥንታዊ ላቲን
D
O31
Proto-semiticD-02.png PhoenicianD-01.png Delta uc lc.svg EtruscanD-01.svg RomanD-01.svg

የ«D» መነሻ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት «ዳሌት» እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የደጃፍ ስዕል መስለ። ተመሳሳይ የግብጽ ሀይሮግሊፍ ነበር። ቅርጹ ከዚያ በፊንቄ (ከነዓን) ሰዎች ተለማ፣ ከዚህም በግሪክ አልፋቤት «ደልታ» (Δ δ) ደረሰ። የነዚህ ፊደላት ሁሉ ድምጽ «ድ» ነው።

ግዕዝ አቡጊዳ ደግሞ «ደ» («ድንት») የሚለው ፊደል ከቅድመ-ሴማዊው «ዳሌት» ስለ መጣ፣ የላቲን 'D' ዘመድ ሊባል ይችላል።

Commons-logo.svg
በ"Wikimedia Commons"
(የጋራ ፎቶዎች ምንጭ)
ስለ D የሚገኛኙ
ተጨማሪ ፋይሎች አሉ።