ፖ ወንዝ
ፖ ወንዝ በስሜን ጣልያን አገር የሚፈስ ወንዝ ነው። ስሙ በሮማይስጥ ፓዱስ ወይም ኤሪዳኑስ ተባለ፣ ከዚያም በፊት በጥንታዊ ሊጉርኛ ቦዲንኩስ ተባለ።
ፖ ወንዝ | |
---|---|
| |
መነሻ | ኮቲያን አልፕ ተራሮች |
መድረሻ | አድሪያቲክ ባሕር |
ተፋሰስ ሀገራት | ጣልያን ስዊስ ፈረንሳይ |
ርዝመት | 652 km |
የምንጭ ከፍታ | 2100 m |
አማካይ ፍሳሽ መጠን | 1540 m³/s |
የተፋሰስ አካባቢ ስፋት | 74,000 km² |